Dependent transtion-September message by Tesfaye Shiferaw Haile
September 3, 2025 ለኣሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ስላምታችንን እያቀረብን February 1, 2025 በተካሄደው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ውሳኔ ተከትሎ፣ ጥገኛ ወላጆችን ወደ ሙሉ አባል ለማሸጋገር ለእድሩ አባላት በሙሉ June 1, 2025 ማስታወቂያ ተልኳል። ይህን ምዝገባ ለማጠናቀቅ የጊዜ ገደብ እስከ June 30, 2025 ተሰጥቶ ነበር:: (የመጀመርያው መልእክት ለማጣቀሻ ከዚህ በታች ተያይዟል።) ነገር ግን እስከ አሁን ድረስ ይህን የምዝገባ ሂደት ያጠናቀቁት ጥቂት አባላት ብቻ ናቸው። ስለዚህም የእድሩ ኮሚቴ የምዝገባ ቀነ ገደቡን ለማራዘም ተገዷል:: በዚህም መስረት ይህን ሁለተኛ…
Read more: Dependent transtion-September message
የአቶ አርአያ ፈራውና የአቶ ተክሌ ሀይሌ ሕልፈተ ሕይዎት by Tesfaye Shiferaw Haile
July 4, 2025 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የአቶ አርአያ ሽፈራው እና የአቶ ተክሌ ሀይሌን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ 4/6/2025 እና በ 6/28/2025 ከእድሩ $30,000 ($15,000 በግለሰብ)dollar ወጭ ተደርጏል፣ ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $70 dollar እንዲከፍል ተወስኗል:: ይህንን ክፍያ ከ7/5/2025 እስከ 8/4/2025 $70 ከ8/5/2025 እስከ 8/20/2025 ድረስ ደግሞ እስከመቀጫው $95 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን:: በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር፣በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10,2.3 መሰረት፣ በራሱ ፈቃድ ከእድሩ የሚወጣ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን። ክፍያ ለመክፈል፣ …
Read more: የአቶ አርአያ ፈራውና የአቶ ተክሌ ሀይሌ ሕልፈተ ሕይዎት
Additional Contributions by Tesfaye Shiferaw Haile
June 1, 2025 ሰላም የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት፣ በ FEB 1, 2025 ጠቅላላ ስብሰባ ላይ የእድራችንን መጠባበቂያ ገንዘብ (ካፒታል) በ45,000 ብር ለማሳደግ መወሰኑ ይታወቃል። ለዚሁም እያንዳንዱ አባል በ6 ወር ጊዚ ውስጥ 100 ዶላር ተጨማሪ እንዲያዋጣ ተወስኗል። ከ September 10 2025 እስከ February 10, 2026 ድረስ እያንዳንዱ ቋሚ አባል 100 ዶላር በሚከተሉት አማራጮች መክፈል ይችላል፦ ከሂሳብ አያያዝ አንጻር በአንድ ጊዜ ክፍያ ማድረግ የተመረጠ ቢሆንም፣ ከታች የተጠቀሱትን አማራጮች እንዲመርጡ ነጻነት አላችሁ። የክፍያ መንገዶች: 1. በኦንላይን (Online): በ azedir.org ይግቡ…
Read more: Additional Contributions
About Dependents by Tesfaye Shiferaw Haile
June 1, 2025 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ: በቅድሚያ የማክበር ስላምታችንን እያቀረብን ከዚህ በፊት ወላጆች በልጆቻቸው ስር ሆነው የእድር አገልግሎት ያገኙ እንደነበር ይታወቃል ሆኖም ግን በ Feb 1/2025 ባደረግነው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ወላጆች የእድሩ እንደ ግለሰብ አባል እንዲቆጠሩና የሞት አደጋ በሚደርስበት ጊዜ የሚገባውን ክፍያ እንዲከፍሉ እንዲሁም እንደ ሌላው አባል ሙሉ ጥቅም እንዲያገኙ ተወስኗል::በዚህም መሰረት የጥገኛ አባላትን (ወላጆችን) ወደ ግለሰብ አባላት የማሸጋገር ሂደቱን ለመጀመር፣ ጥገኛ ወላጆቻቸው ያሏቸው አባላት ወላጆቻቸውን የአባልነት ቅጹን እስከ June 30, 2025 ድረስ በማስሞላት እንዲያጠናቅቁ…
Read more: About Dependents
የአቶ አለማየሁ አለምነህና ወ/ሮ ሮማን ጄማ ሕልፈተ ሕይዎት by Tesfaye Shiferaw Haile
March 17, 2025 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባላት የሆኑት የወ/ሮ ሮማን ጄማን እና የአቶ አለማየሁ አለምነህን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ3/7/25 እና በ3/9/25 ከእድሩ 30,000 ዶላር (ለእያንድ አንዳቸው 15,000 ዶላር) ወጭ ተደርጏል። ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $70 እንዲከፍል ተወስኗል:: በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.1 እና አንቀጽ 10.2 መሰረት ከ 3/18/25 እስከ 4/18/25 $70.00 ያለመቀጫ፣ ከ4/19/25 እስከ 5/5/25 ደግሞ ከ$25.00 መቀጫ ጋር $95.00 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን:: በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.2 እና…
Read more: የአቶ አለማየሁ አለምነህና ወ/ሮ ሮማን ጄማ ሕልፈተ ሕይዎት
Bylaw Amendment by Tesfaye Shiferaw Haile
January 27, 2025 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር የቀድሞ ኮሚቴ በMarch 30, 2024 ቀን ጠርቶ በነበረው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ከታች በቀረቡት ጉዳዮች ላይ ድምጽ ሊሰጥበት ተስቦ የነበረ ቢሆንም በጊዜ ገደብና በሌሎች ምክንያቶች የተነሳ በሁሉም የሕግ ማሻሻያዎች ላይ ድምፅ መስጠት አልቻልንም ። የኮሚቴው አባላት በእነዚህ ማሻሻያዎች ላይ ምርጫችሁን ለማግኘት አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን (ቴሌግራም ጣቢያ) ለመጠቀም ሞክረዋል። ቢሆንም ግን ከአባላቱ መካከል ግማሽ የሚያህሉት የእድሩን የቴሌግራም ገጽ ላይ አልተመዘገቡም ። ስለሆነም ተቀባዪ ኮሚቴ February 1 ቀን 2025…
Read more: Bylaw Amendment
የሻምበል ባሻ ገብረስላሴ ሕልፈተ ሕይዎት by Tesfaye Shiferaw Haile
January 25, 2025 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የሆኑት የሻምበል ባሻ ገብረስላሴ ገዳን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ1/2/25 ከእድሩ 15,000 ዶላር ወጭ ተደርጏል። ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $35 እንዲከፍል ተወስኗል:: በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.1 እና አንቀጽ 10.2 መሰረት ከ 1/28/25 እስከ 2/27/25 $35.00 ያለመቀጫ፣ ከ2/28/25 እስከ 3/15/25 ደግሞ ከ$25.00 መቀጫ ጋር $60.00 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን:: በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.2 እና 10.3 መሰረት፣ ከእድሩ የወጡ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን። የክፍያ መንገዶች፦…
Read more: የሻምበል ባሻ ገብረስላሴ ሕልፈተ ሕይዎት
የአቶ ብርሀኔ ሐድጉ እና የአቶ አብነት ሚደክሶን በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
November 16, 2024 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የሆኑት የአቶ ብርሀኔ ሐድጉ እና የአቶ አብነት ሚደክሶን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ10/30/2024 እና በ11/6/2024 ከእድሩ 30,000.00 ዶላር ($15,000.00 በግለሰብ) ወጭ ተደርጏል። ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $70.00 እንዲከፍል ተወስኗል:: በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.1 እና አንቀጽ 10.2 መሰረት ከ11/17/2024 እስከ 12/16/2024 $70.00 ያለመቀጫ፣ ከ12/17/2024 እስከ 12/31/24 ደግሞ ከ$25.00 መቀጫ ጋር $95.00 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን:: በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.3 መሰረት፣ በራስዎ ፈቃድ ከእድሩ…
Read more: የአቶ ብርሀኔ ሐድጉ እና የአቶ አብነት ሚደክሶን በሞት መለየት
Telegram Subscription by Tesfaye Shiferaw Haile
May 31, 2024 ሰላም ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፦ አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማሳወቅ እና በጣም አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አባላት ድምጽ መስጠት የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል ፈጥረን ከ200 በላይ የሚሆን አባላት ሰብስክራይብ አድርገዋል። ይህ ቻናል ወደፊት ከ Text Messaging በተጨማሪ እንደ ሁለተኛ አማራጭ ሆኖ ያገለግላል። እባካቻሁ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። እዚህ ቻናል መቆየት የማይገደዱ ሲሆን በማንኛውም ሰዓት መውጣት ይችላሉ። ነገር ግን ከጥቅሙ አንጻር የእድሩ አባላት በሙሉ ይህንን ቻናል ሰብስክርይብ (Subscribe) እንድታደርጉ እና በቻናሉ ላይ እንዲቆዩ በታልቅ…
Read more: Telegram Subscription
Meeting Announcement Reminder by Tesfaye Shiferaw Haile
March 27, 2024 ለሁሉም የእድር አባላት፣ ለማስታወስ፣ በ3/30/24 ለምናደርገው ጠቅላላ ሥብሰባ፣ በሰአቱ ተገናንተን በተያዘልን ሰአት እንድንጨርስ፣ 3pm ላይ ሁላችሁም እንድትገኙልን በድጋሚ በአክብሮት እንጠይቃለን የቦርድ ሊቀመንበርግዛቸው ግርማይ To all AZEdir members This is a reminder for the meeting scheduled on 3/30/24 at 3 pm. Please be on time. Respectfully Board Chairman Gizachew Girmay
የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙ በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
March 8, 2024 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ 2/26/2024 ከእድሩ $15,000 dollar ወጭ ተደርጏል፣ ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $35 dollar እንዲከፍል ተወስኗል:: ይህንን ክፍያ ከ 3/11/24 እስከ 4/10/24 $35 ከ 4/11/24 እስከ 4/26/24 ደግሞ እስከመቀጫው $60 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን:: በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር፣በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10,2.3መሰረት፣ በራሱ ፈቃድ ከእድሩ የሚወጣ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን። የእድሩ ኮሚቴ ክፍያ መደራረቡን እና ለአባላት ከባድ ሊሆን እንደሚችል በማገናዘብ ጠቅላላ መዋጮውን…
Read more: የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙ በሞት መለየት
የስብሰባ ጥሪ by Tesfaye Shiferaw Haile
March 8, 2024 የስብሰባ ጥሪ ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ ቀድም ብለን በዚህ አመት ምርጫ እንደሚኖረን ባሳወቅናችሁ መሰረት፣ በ3/30/24፣ 3pm ላይ እንዲገኙ በማክበር እንጠራለን:: በዚህ ቀን በሚደረገው ጠቅላላ ጉባኤና የቦርድ ምርጫ ማሕበሩን ይመራሉ ተብለው የታመነባቸውን ሰዎች ጥቆማ ተደርጎ በዝርዝር ይዘናል።ሥለዚህ ከላይ በተጠቀሰው ቀን፣ በሰአቱ ተገኝተን፣ ያሉንን አጭርና ግልጽ የሆኑ አጀንዳዎችና እድሩ ያለበትን ደረጃ፣እንዲሁም ለወደፊትም ያለንን ራዕይ እናቀርባለን:: በዚህ ስብሰባ የእያንዳንዱ አባል ተሳትፎ ወሳኝ ሥለሆነ፣ ሁሉም አባል የመገኘት ግዴታ አለበት፣ ሥብሰባችን አጭር እንዲሆን በሰአቱ መገኘት ወሳኝነት አለውና፣ በሚከተለው…
Read more: የስብሰባ ጥሪ
የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙ በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
February 29, 2024 የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙ በሞት መለየት It is with great sadness that we announce the death of Weyzero Zewditu Alemu. Weyzero Zewditu passed away on February 23, 2024 at her home surrounded by family and friends. The funeral service will be held at Medehane Alem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Date and time: March 2, 2024 at 9:00am Address: 4251 E. Broadway Blvd, Tucson AZ 85711Online Service: https://www.facebook.com/share/dneAR8baL4NSkpJ2/?mibextid=9VsGKo The burial ceremony will be at East Lawn Palm’s…
Read more: የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙ በሞት መለየት
Regarding Newborn Child by Tesfaye Shiferaw Haile
February 16, 2024 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ በእድሩ መተዳደሪያ ደንባችን በአንቀጽ 11.1-11.1.4 እንደሚያስረዳው አዲስ የሚወለዱና በማመልከቻችሁ ላይ ሥማቸው ያልተጠቀሱ ልጆች፣ መመዝገብ አለባቸው:: ሥለዚህ የትውልድ ሰርትፍኬት በመያዝ፣ በአካል መጥታችሁ: ያልተመዝገቡ ልጆቻችሁን በአስቸኳይ ማስመዝገብ እንዳለባችሁ በአክብሮት እናሳስባለን:: በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ለመያዝ በስልክ ቁጥር 602-754-2506 አቶ ግዛቸውን ወይም በ 602-516-0273 አቶ ተስፋዬን ያናግሩ:: ባልተመዘገቡ ልጆች ላይ አደጋ ቢደርስ፣ እድሩ ምንም አይነት ክፍያ እንደማያደርግ፣በጥብቅ ማሳወቅ እንወዳለን:: ይህን አስመልክቶ ጥያቄ ካላችሁ፣ በ602-754-2506 ብትደውሉ እናስረዳለን። ከምስጋና ጋር የእድሩ አስተባባሪ ኮሚቴ To all…
Read more: Regarding Newborn Child
ለአሪዞና አንድነት መርዳጃ እድር አባላት በሙሉ by Tesfaye Shiferaw Haile
December 10, 2023 በመጋቢት ወር ለምናደርገው የቦርድ ምርጫ፣ አስመራጭ ኮሚቴዎችን መርጠናል። እንዚህም፣ 1ኛ,- ካፒቴን ወግአየሁ፣ 602-373-47432ኛ,- ወ/ሮ አስመረት፣ 602-459-05003ኛ,- ፓስተር አደን፣ 480-669-8878 ሲሆኑ፣ ይሰራሉ ብላችሁ የምታምኑባቸውን ሰዎች ጥቆማ እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን? ግዛቸው ግርማይ።
የወ/ሮ ፋጡማ ሄረድን እና አቶ ተመስገን ለማ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
November 16, 2023 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የወ/ሮ አሻ መሀመድ እናት ወ/ሮ ፋጡማ ሄረድን እና የአቶ ተመስገን ለማን ሕልፈት አስመልክቶ ከእድሩ በ 10/30/23 እና በ 11/10/23 $30,000 ($15,000 በአባል) ወጭ ተደርጏል:: ይህንንም ወጪ ለመተካት እያንዳንዳችን አባላት $70 እንድንከፍል ተወስኗል:: ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከ 11/16/23 እስከ 12/15/ 23 $70 ከ 12/16/23 እስከ 1/15/24 ድረስ ደግሞ ከነመቀጫው $95 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን። በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር፣ በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10,2.3 መሰረት፣ በራሱ ፈቃድ ከእድሩ…
Read more: የወ/ሮ ፋጡማ ሄረድን እና አቶ ተመስገን ለማ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት
ለኣሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ by Tesfaye Shiferaw Haile
November 15, 2023
ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፡ by Tesfaye Shiferaw Haile
November 10, 2023 አቶ ተመስገን ለማ በክብር አርፈዋል። ቤተሰቡን ለማፅናናት ለምትፈልጉ ከነገ ጀምሮ ማለትም አርብ ቅዳሜ እና እሁድ( 10/2023-12/2023) በቤታቸዉ በመገኘት የሀዘናቸዉ ተካፋይ መሆን ይችላሉ:: የምናደርገዉን የሽኝትና የቤተክርስቲያን ስነስርአት በሚቀጥሉት ቀናት እናሳዉቃለ። ቤተሰቦቻቸዉ። አድራሻ: 12911 W Flynn Lane Glendale AZ 85307 Phone number: Andualem( ጆኒ) 602-688-4659
የወ/ሮ ሉሌ ቢራራ እና አቶ ሚክራይ አቢክር ሁለት ልጆች በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
September 2, 2023 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል አቶ ሚክራይ አቢክር ሁለት ልጆቻቸውን በመኪና አደጋ በማጣታቸውና፣ የወ/ሮ ፈትለወርቅ ሐይለማርያምን እናት ሕልፈትን አስመልክቶ ከእድሩ በ 8/24/23 እና በ 8/28/23 $45,000 ($15,000 በአባል)ወጭ ተደርጏል:: ይህንንም ወጪ ለመተካት እያንዳንዳችን አባላት $100 እንድንከፍል ተወስኗል:: ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከ 9/3/23 እስከ 10/2/23 $100 ከ 10/3/23 እስከ 11/2/23 ድረስ ደግሞ ከነመቀጫው $125 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን። በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር፣ በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10,2.3 መሰረት፣ በራሱ ፈቃድ ከእድሩ የሚወጣ…
Read more: የወ/ሮ ሉሌ ቢራራ እና አቶ ሚክራይ አቢክር ሁለት ልጆች በሞት መለየት
ወ/ሮ ሉሌ ቢራራ በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
September 2, 2023 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት
ማሳሰቢያ ፤ ክፍያ ያለቅጣት ለመክፈል የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። by Tesfaye Shiferaw Haile
April 24, 2023 ማሳሰቢያ ፤ ክፍያ ያለቅጣት ለመክፈል የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። (05/26/2023) ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣የእድራችን አባል የነበሩትን ወይዘሮ ማህሌት ተስፋን እና ወይዘሮ ኢትዮጵያ አብረሃንሕልፈት አስመልክቶ በ 4/3/23 እና በ 4/17/23 ያወጣነውን $30,000 ($15,000 በአባል) ለመተካት እያንዳንዳችን አባላት $70 እንድንከፍል ተወስኗል:: ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከ 4/27/23 እስከ 5/26/23 $70 dollar ከ 5/27/23 እስከ 6/11/23 ደግሞ ከነመቀጫው $95 dollar እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን። በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር፣ በመተዳደሪያ…
Read more: ማሳሰቢያ ፤ ክፍያ ያለቅጣት ለመክፈል የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው።
ወ/ሮ ኢትዮጵያ ኣብረሀ በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
April 19, 2023
የመሰናበቻ ስነስርአት by Tesfaye Shiferaw Haile
April 6, 2023 በክብርት እናታችን ሞት ምክንያት ያለመሰላቸት ላጽናናችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን በማስቀደም ለናታችን ወ/ሮ ማህሌት ተስፋ በምናዘጋጀው የስንብት የጸሎትና የፍትሃት ፕሮግራም ለቅዳሜ 04/08/2023 በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከጠዋቱ 9፡00 ሰዓት እስከ ጥዋቱ 11፡00 ሰዓት የፕሮግራማችን ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። ቦታ፡ 3302 W Larkspur Dr, Phoenix, AZ 85029
አቶ ቤለማ ኢጆ በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
March 18, 2023 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የነበሩት አቶ ቤለማ ኢጆን ሕልፈት አስመልክቶ በ 3/12/23 ያወጣነውን $15,000 ለመተካት እያንዳንዳችን አባላት $40 እንድንከፍል ተወስኗል:: ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከ 03/20/2023 እስከ 04/03/2023 $40 dollar ከ 04/04/2023 እስከ 04/18/2023 ደግሞ ከነመቀጫው $65 dollar እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን። በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር፣ በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10,2.3 መሰረት፣ በራሱ ፈቃድ ከእድሩ የሚወጣ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን። ክፍያ ለመክፈል፣ AZedir.org online (Click Make payment bellow) በ Zelle ARIZONA ANDINET…
Read more: አቶ ቤለማ ኢጆ በሞት መለየት
አቶ ቤለማ ኢጆ በሞት መለየት by Nurelegn Bayih
March 14, 2023 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ የእድራችን አባል በአቶ ቤለማ ኢጆ ህልፈተ ሕይዎት እጅግ እያዘንን፤ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን። ቤተሰባቸውን እና ወዳጅ ዘመዶቻቸውን መጽናናትን እንመኛለን። የአሪዞና መረዳጃ እድር። To Arizona Andnet Meredaja Edir members We are saddened to announce the passing of Ato Belema Ejo. We wish God’s comfort and strength…
Read more: አቶ ቤለማ ኢጆ በሞት መለየት
ወ/ሮ አክበረት በራኪ ተስፋዝጊ በሞት መለየት by Tesfaye Shiferaw Haile
December 2, 2022 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ ከ toll-free ቁጥራችን ጋር በተያያዘ ምክንያት ባጋጠሙን ችግሮች ምክንያት ስለ ወ/ሮ አክበረት በራኪ ህልፈት አስመልክቶ የሚሰበሰበው ገንዘብ ቀነ ገደብ ተራዝሞአል:: ክፈያዎን ከፈጸሙ እያመሰገንን ካልፈጸሙ ግን በተስጠው ቀን ውስጥ እንዲፈፅሙ በማክበር እናሳስባለን:: የእድራችን አባል የነበሩት ወ/ሮ አክበረት በራኪ ተስፋዝጊ ሕልፈት አስመልክቶ ለቀብር ማስፈፀሚያ በ 11/23/2022 ያወጣነውን አስራ አምስት ሺ ዶላር ($15,000) ለመተካት እያንዳንዱ አባል አርባ ዶላር ($40) እንድንከፍል ሥለተወሰነ ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ እ.ኤ.አ ከ12/05/22 እስከ 12/31/22 ዓ/ም አርባ ዶላር…
Read more: ወ/ሮ አክበረት በራኪ ተስፋዝጊ በሞት መለየት
Make Payment 09-03-2022 by Teddy Teklearegay
September 3, 2022 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት የእድራችን አባል የነበሩትን የአቶ ፋንታሁን መምሬን ሥርአተ ቀብር ማሥፈጸሚያ በ 8/19/22 የወጣውን $15,000.00 dollar ለመተካት እያንዳንዱ አባል $40.00 dollar እንዲከፍል ተወስኗል:: በዚሁ መሰረት ከ September 3 እስከ September 17 ቀን ድረስ $40.00dollar ከዚህ ቀን ካለፈ ግን ከ September 18 እስከ October 3 ቀን እስከመቀጫው $65.00 dollar እንደሚከፍሉ በትህትና ማሳወቅ እንወዳለን። በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10. 2 እና 3 መሰረት አባላት በተጠቀሱት ቀናቶች ውስጥ ክፍያ ካላጠናቀቁ ከእድሩ እንደሚሰረዙ ልናስታውስ እንወዳለን:: የመክፈያ ዘዴዎች:…
Read more: Make Payment 09-03-2022
የአቶ ፋንታሁን መምሬ ከዚህ አለም በሞት መለየት by Nurelegn Bayih
August 23, 2022 አቶ ፋንታሁን መምሬ የሚባሉ የእድራችን አባል ፣ ጸሎተ ፍትሀት በደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አድራሻ 5452 S. 17th Ave, Phoenix, Az 85041 በ Aug 24th ከ 10:00AM – 12:30PM ሲሆን የቀብር ሥነስርአታቸውም በ Greenwood Memory Lawn Mortuary & Cemetery, 719 N 27th Ave, Phoenix, AZ 85009 ቦታ ከ 1:00 PM ፟- 2:30 PM ሥለሆነ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰአት ተገንተን የሀዘናቸው ተካፋይ እንሆን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር።
የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር በቅርቡ የተመረጡትን የቦርድ አባላት ሥለማሳወቅ ፣ by Nurelegn Bayih
August 18, 2022 1. አቶ ግዛቸው ግርማይ፣ ዋና ሰብሳቢ2. ወ/ሮ ትንሳኤ ባቦ፣ ም/ል ሰብሳቢ3. ወ/ሮ ምስራች ልዑልሰገድ፣ ዋና ጻሀፊ።4. አቶ አለሙ ሹራ፣ የገንዘብ ያዥ። 5. አቶ ካሳሁን በሻ፣ የሂሳብ ሹም6. አቶ ተስፋዬ እናሮ፣ ም/ል ጻሀፊ7. አቶ ተስፋዬ ሺፈራው ሃይሌ፣ አባል8. አቶ እንደሻው ሃይሉ መንግስቱ፣ አባል። ከላይ ሥማችን የተዘረዘረውና ሌሎችም ሆነን የተሰጠንን ሀላፊነት ለመወጣት፣እየሰራን እንገኛለን፣ይሁን እንጅ ለአባላቶቻችን በማንኛውም ጊዜ ተገኝተን ጥያቄካላችሁ ለማስተናገድና በአግባቡ ለመመለስ እንችል ዘንድ በሚከተሉት አድራሻዎችማለትም በሥልክና በኢሜል መገናኘት እንደምንችልና ለጥያቄዎቻችሁም ተገቢውን መልስለመስጠት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ…
Read more: የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር በቅርቡ የተመረጡትን የቦርድ አባላት ሥለማሳወቅ ፣
The passing of W/O Alemash Gebreyesus and Ato Shumeyea Habtea by Teddy Teklearegay
May 6, 2022 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት ቀደም ብሎ በ2021 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ የእድሩ አባል የነበሩ አቶ ሹምዬ ሐብቴ ገ/ምርያም ክፍያን አስመልክቶ በማርች 26.2022 ዓ.ም በተደረገው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ክፍያው እንዲፈጸም መወሰኑ ይታወቃል። በውሳኔው መሰረት ክፍያው ለአቶ ሹምዬ ተወካይ ተፈጽሟል። አንደኛ / ለአቶ ሹምዬ ተወካይ የተከፈለውን አስራ አምስት ሲህ ዶላር ($15000) መልሶ ገቢ ለማድረግ ሁለተኛ/ የእድሩ አባል የአቶ ዮሴፍ መአሾ እናት ወ/ሮ አለማሽ ገብረየስ ኤፕሪል 19, 2022 ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለዩ ለቀብር ማስፈጽሚያ የሚውል…
Read more: The passing of W/O Alemash Gebreyesus and Ato Shumeyea Habtea
Annual_Meeting_2022 by Teddy Teklearegay
March 5, 2022 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ ጉዳዩ፡ በኮቪድ 19 ቀሳፊ በሽታ ምክንያት ለረዥም ጊዜ የተጓተተዉን አመታዊ ስብሰባ ለማድረግ መቻሉን እና መወሰን ይመለከታል። በርእሱ እንደተገለጸው የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አመታዊ ስብሰባ በአመት አንድ ጊዜ መደረግ እንዳለበት በእድሩ መተዳደሪያ አንቀጽ ቁጥር 15-2 ላይ ተደንግጎ ይገኛል፤በየአመቱ በሚደረግ ስብሰባ አባላት ስለ እድሩ አሰራር እድገት ይመክራሉ ችግሮች ከተከሰቱ በወቅቱ ይፈታሉ። እንዳለመታደል ሆኖ በአለፉት ዓመታት ዓለምን ያመሰዉ ኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሽታ ምክንያት የእድሩ አባላት ተሰብስበው ስለ እድሩ እድገት ሊመክሩ አልቻሉም፤ በተከሰቱ…
Read more: Annual_Meeting_2022
አቶ ማክስዌል ዴማ ማንሱር በሞት መለየት – በድጋሚ ጥሪ by Teddy Teklearegay
October 3, 2021 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት የእድሩ አባል ዘምዝም ዓሊ ልጃቸው ማክስዌል ዴማ ማንሱር ክዚህ ዓለም በሞት በመለየቱ፣ ለቀብር ሥነስርዓት ማስፈጸሚያ የወጣውን $15,000 መልሶ ገቢ ለማድረግ እየአንዳንዱ አባል ክ10/04/2021 ዓም ጀምሮ እስክ 10/11/2021 ዓም ድረስ $35 ዶላር ገቢ እንዲያደርግ እናሳስባለን። የመክፈያ ዘዲዎች Online https://azedir.org Wells Fargo bank acct# 7330133609 ባቲ እና እናት እንጀራ ስቶርስ መክፈል እንደምትችሉ እያሳሰብን ከ10/12/2021 ዓም እስክ 10/17/2021 ዓም ድርስ ያልከፈለ አባል በድሩ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 10.2 መሰረት $25 ዶላር ቅጣት ተጨምሮ $60…
Read more: አቶ ማክስዌል ዴማ ማንሱር በሞት መለየት – በድጋሚ ጥሪ
ማክስዌል ዴማ ማንሱር በሞት-መለየት by Teddy Teklearegay
September 13, 2021 አቶ ማክስዌል ዴማ ማንሱር በሞት መለየት ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት የእድሩ አባል ዘምዝም ዓሊ ልጃቸው ማክስዌል ዴማ ማንሱር ክዚህ ዓለም በሞት በመለየቱ፣ ለቀብር ሥነስርዓት ማስፈጸሚያ የወጣውን $15,000 መልሶ ገቢ ለማድረግ እየአንዳንዱ አባል ክ09/13/2021 ዓም ጀምሮ እስክ 09/27/2021 ዓም ድረስ $35 ዶላር ገቢ እንዲያደርግ እናሳስባለን። የመክፈያ ዘዲዎች Online https://azedir.org Wells Fargo bank acct# 7330133609 ባቲ እና እናት እንጀራ ስቶርስ መክፈል እንደምትችሉ እያሳሰብን ከ09/28/2021 ዓም እስክ 10/11/2021 ዓም ድርስ ያልከፈለ አባል በድሩ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 10.2…
Read more: ማክስዌል ዴማ ማንሱር በሞት-መለየት
ስለ ኮሮና ዙም ስብሰባ by Teddy Teklearegay
August 20, 2021 የዙም አድራሻ፡ https://us06web.zoom.us/j/83679668948?pwd=Q3pqTTNza0xUakRuZFdwSFR3aGJDUT09 የስብስባው ቁጥር/Meeting ID: 836 7966 8948 Passcode: 016753
አቶ ተወልደ ተድላ በሞት መለየት by Teddy Teklearegay
June 9, 2021 ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት የእድሩ አባል የነበሩት አቶ ተወልደ ተድላ ጁን 1 ቀን 2021 ዓም ክዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው፣ እድሩም 06/04/2021 ዓም ተገቢወን ክፍያ ፈጽሟል። የቀብሩም ሥነስራዓት በ06/05/2021 ዓም ተፈጽሟል። ለቀብር ሥነስርዓት ማስፈጸሚያ የወጣውን $15,000 መልሶ ገቢ ለማድረግ እየአንዳንዱ አባል ክ06/09/2021 ዓም ጀምሮ እስክ 06/23/2021 ዓም ድረስ $35 ዶላር ገቢ እንዲያደርግ እናሳስባለን። የመክፈያ ዘዲዎች Online https://azedir.org Wells Fargo bank acct# 7330133609 ባቲ እና እናት እንጀራ ስቶርስ መክፈል እንደምትችሉ እያሳሰብን ከ06/24/2021 ዓም እስክ 07/07/2021 ዓም…
Read more: አቶ ተወልደ ተድላ በሞት መለየት
የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ by Teddy Teklearegay
May 14, 2021 05/12/2021 1ኛ/ የመመዝገቢያ እና የአባልነት ክፍያ ለአንድ ሰው $ 300 ለባል እና ሚስት $ 600.00 ዶላር ተብሎ የተወሰነው፤ ወደ ነበረበት አንድ ሰው $ 125.00 ባል እና ሚስት $ 250.00 እየከፈሉ የእድሩ አባላት እንዲሆኑ፤ 2ኛ/ አባላት በስራቸው በጥገኝነት ያስመዘገቧቸው ልጆቻቸው 21 ዓመት ሲሞላቸው ከእድሩ እንደሚሰናበት ወይም መመዝገቢያ እና የአባልነት $ 125 ዶላር ከፍለው አባል ሊሆኑ ይችላሉ የሚለውን ውሳኔ በማሻሻል 21 ዓመት ሲሞላቸው ያለምንም ክፍያ በነጻ አባል ወይም አባላት መሆን እንደሚችሉ በእለቱ አመራሩ በሁኔታው አምኖ አሪዞና…
Read more: የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ
Edir Announcement by Teddy Teklearegay
May 4, 2021 ለአሪዞና መረዳጃ እድር አባላት በአሁኑ ጊዜ ለአቶ አስመላሽ ገ/እግዚአብሄር ቀብር ማስፈጸሚያ ወጭ የተደረገው $ 15 ,000ዶላር ገቢ እንዲሆን እየአንዳንዱ አባል $35 ዶላር መዋጮ እስከ 5.01.21 ድረስ ገቢ እንዲያደርግ የተላለፈው መልእክት የክፍያው ጊዜ ተሻሽሎ ያለቅጣት እስከ 5.13.21 ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን:: እስካሁን ያልከፈላችሁ እስከ 5.13.21 ድረስ ክፍያ እንድትአጠናቁ እያሳሰብን: ከ5.13.21 እስከ 5.28.21 በአለ ጊዜ ውስጥ ከነቅጣቱ $60 ዶላር የምትከፍሉ መሆኑን በድጋሜ እሳስባለሁ:: ተድላ እብርሀምየአሪዞና . አ. መረዳጃ እድር ሊቀመንበት: To all Arizona Andenent Meredaja Edir Members,…
Read more: Edir Announcement