ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ
የምርጫ ሂደት ማስታወቂያ
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን
እንደሚታወቀው አሁን ያሉት የእድር ኮሚቴዎች የስራ ዘመን እየተጠናቀቀ ነው:: በእድራችን መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ለመጪው የአገልግሎት ዘመን የምርጫ ሂደት በይፋ መጀመሩን ልናሳውቅዎ እንወዳለን።
ሁሉም አባላት ለክፍት የአመራር ቦታዎች እጩዎችን እንዲጠቁሙ ተጋብዘዋል። አስመራጭ ኮሚቴው ለቀጣዩ የአገልግሎት ዘመን ማገልገል የሚችሉ ግለሰቦችን እንዲመርጥ ለመርዳት የእርስዎ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው።
እባክዎ እጩዎችን እስከ ከፌብሩዋሪ 15፣ 2026 ድረስ ለአስመራጭ ኮሚቴው ይጠቁሙ::
እጩ ማቅረብ ከፈለጉ፣ የግለሰቡን ስም ከዚህ በታች ላሉት አስመራጭ ኮሚቴ አባላት ለአንዱ ያስታውቁ::
• ካፒቴን ወጋየሁ ወልደሰማያት 602-373-4743
• ወ/ሮ አስመረት ሃብቴ 602-459-0500
• አቶ ዘላለም ምናሉ 602-884-1481
አስመራጭ ኮሚቴው ሁሉንም እጩዎች ከገመገመ በሗላ በመተዳደሪያ ደንቡ በተገለጸው መሰረት የምርጫውን ሂደት ቀጣይ እርምጃዎች ያከናውናል::
ለለትብብሮ እናመሰግናለን
እድር ኮሚቴ
To All Members of Arizona Andnet Meredaja Edir,
Election Process Announcement
Subject: Election Process Has Begun – Member Nominations Open Until February 15, 2026
Dear Members,
We hope you and your families are doing well. In accordance with our Edir bylaws, we would like to inform you that the election process for the upcoming term has officially begun.
All members are invited to nominate candidates for the open leadership positions. Your participation is essential in helping the nomination committee select individuals who will be able to serve for the upcoming term.
Nomination Deadline:
All nominations must be submitted no later than February 15, 2026.
If you would like to nominate a candidate, please submit the name of the individual to the Nomination Committee listed below:
Nomination Committee Members:
• Captain Wegayehu Woldesemaya 602-373-4743
• W/ro Asmeret Habte 602-459-0500
• Ato Zelalem Minalu 602-884-1481
The committee will review all nominations and proceed with the next steps of the election process as outlined in the bylaws.
Thank you for your continued dedication to Arizona Andnet Meredaja Edir.
Edir Committee
