ለአሪዞና መረዳጃ እድር አባላት
በአሁኑ ጊዜ ለአቶ አስመላሽ ገ/እግዚአብሄር ቀብር ማስፈጸሚያ ወጭ የተደረገው $ 15 ,000ዶላር ገቢ እንዲሆን እየአንዳንዱ አባል $35 ዶላር መዋጮ እስከ 5.01.21 ድረስ ገቢ እንዲያደርግ የተላለፈው መልእክት የክፍያው ጊዜ ተሻሽሎ ያለቅጣት እስከ 5.13.21 ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን:: እስካሁን ያልከፈላችሁ እስከ 5.13.21 ድረስ ክፍያ እንድትአጠናቁ እያሳሰብን: ከ5.13.21 እስከ 5.28.21 በአለ ጊዜ ውስጥ ከነቅጣቱ $60 ዶላር የምትከፍሉ መሆኑን በድጋሜ እሳስባለሁ::
ተድላ እብርሀም
የአሪዞና . አ. መረዳጃ እድር ሊቀመንበት:
To all Arizona Andenent Meredaja Edir Members,
Arizona Edir spent $15,000 to Ato. Asemelash Gebregzabher’s funeral process. The Edir has started collecting the contribution from members. However, many members have not paid on time. Therefore, the Edir committee has extended the payment period to 05/13/2021 without late fee payment. Payments received from 05/14/2021 until 05/28/2021 will automatically include a $25.00 late fee payment.
Thank you!
Tedla Abraham
Arizona Andenent Meredaja Edir, Chairman.
