አስቸኳይ መልዕክት!

የአሪዞና አንድነት  መረዳጃ እድርን ለማጠንከር የስራ  አስኪያሄጅ  እና  መስራች  ኮሚቴዎች  ከዚህ በታች  ያለውን ያሳስባሉ::

ውሳኔዎች  የስብሰባ ጥሪ በሚደረግበት ጊዜ ጥሪውን አክብረው በመጡት አባላት ይወስናል:: ዉሳኔን ኮሚቴው ተግባራዊ ለማድረግ ሲጥር በስብሰባው ላይ ያልተገኙ አባላት ዉሳኔዎቹ ትክክል አይደሉም በማለት አለመቀበል  እድሩን  ያዳክማል::  ስለሆነም

መተዳደሪያ ደንቡን አንብበንና ተረድተን ያለምንም ክፍያ እንዲሰሩ የመረጥናቸው የኮሚቴ አባላት ዓመቱን ሙሉ ደክመው በዓመት አንድ ቀን የስብሰባ ጥሪ ሲያደርጉልን ለ 2-3 ሰዓት ተገኝተን ብንወያይ ዕድራችንን ማቆየት እንችላለን:: 

የዚህ  አመት ጠቅላላ  ስብሰባስ ቅዳሜ April 25th 2026 በ 4pm ስለሆነ ሰአት  አክብረው  እንዲገኙ  በማክበር  እናሳስባለን::

በእድሩ  መተዳደሪያ  ደንብ  መስረትም  የማይገኙ  አባላት  ቅጣት  እንደሚወሰንባቸው  እናሳስባለን::

 

የማክበር  ሰላምታችንን  እያቀረብን

በእድሩ  መተዳደሪያ  ደንብ  መሰረት  አሁን  ያለው የእድር  ስራ  አስኪያሄዽ  ኮሚቴ   የአገልግሎት  ዘመኑን   ጨርሷል:: በደንቡ  መሰረትም አዲስ ምርጫ   ይደረጋል:: በዚህ መሰረት፣ በ4/25/2026 4 pm ላይ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ  ይደረጋል:: በዚህ  ስብሰባ  ላይ አስመራጭ  ኮሚቴ ማሕበሩን ይመራሉ ተብለው የታመነባቸውን ሰዎች ጥቆማ ተደርጎ በዝርዝር ይዟል  ምርጫውንም  ያከናውናል።

ሥለዚህ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በሰአቱ  እንዲገኙ ኮሚቴው በማክበር  ይጋብዟታል::  በቀኑም ከአመራር አባላት  ምርጫ  በሗላ የስራ ዘመን  እና የሂሳብ  ሪፖርት  ይቀርባል:: እድሩ ያለበትን ደረጃ፣ለማወቅና ለወደፊትም ያለንን ራዕይ፣ ለማሳየት ይረዳን ዘንድ የእያንዳንዱ አባል ተሳትፎ ወሳኝ ሥለሆነ፣ ሁሉም አባል የመገኘት ግዴታ አለበት፣ ሥብሰባችን አጭር እንዲሆን በሰአቱ መገኘት ወሳኝነት አለውና፣ በሚከተለው አድራሻ፣በተባለው ሰአት እንዲገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን፣ 

Address: 1601 W Indian School Rd Phoenix, AZ  85015

 የአሪዞና  አንድነት  መረዳጃ  እድር   ኮሚቴ

 

To all members of AZEdir,

Greetings to all!

The current Edir committee has completed their term this year. Per the Edir bylaws, there will be an election this year. We will have a General assembly and election on 4/25/2026. A list of members who are  believed to be eligible for this election have been nominated. On the above mentioned date, we will hold voting. In addition, the current committee members will provide a short report on the current state of the Edir and financials as well as future visions and goals. It is very important for all members of the Edir to attend this meeting and actively participate. We respectfully urge you to attend the meeting on April 25 at 4 Pm. at 1601 W Indian School Rd Phoenix, AZ 85015

We appreciate your participation!

Arizona Andnet Meredaja Edir Committee

If you are not able to attend in person, please use the Zoom link below to join the meeting remotely.

 

Zoom Meeting invitation

Apr 25, 2026 04:00 PM Arizona

209 316 5801 Passcode: Edir

Invite Link 

https://us05web.zoom.us/j/2093165801?pwd=hzgc7ivXodEnp372DOg4xaVQhedSXc.1&omn=87512758085