Skip to content
AZ Edir
  • Home
  • About us
  • Announcements
  • Make payment
    • የአቶ ተክሌ ዘውዴን ሕልፈተ ሕይዎት
  • By Law
  • Contact us
  • SUBSCRIBE SMS

Cancellation of parents without a member ID

ሰላምታ ለመላው የአንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ

ይህ መልእክት በፌብሩዋሪ 1, 2025 ላይ በጸደቀው ማሻሻያ  መሰረት ጥገኛ ወላጅዎን እስካሁን ካላስመዘገቡ እና እስከ አሁን የተለየ የአባል መታወቂያ ቁጥር ለወላጅዎ ካልተቀበሉ፣ ጥገኛ ወላጅዎ የአንድነት መረዳጃ እድር አባል እንዳልሆኑና ምንም አይነት ጥቅም እንደማይከፈሉ ለማሳወቅ ነው። ወደ  ሙሉ አባልነት የተሸጋጋሩ ጥገኛ ወላጆች የመዋጮ ክፍያ ከጃንዌሪ 19፣ 2026 ጀምሮ ይጀምራሉ።

ለማስታወስ ያህል፣ ጠቅላላ ጉባኤው ጥገኛ ወላጆችን ወደ ግለሰብ አባላት ለማሸጋገር በፌብሩዋሪ 1፣ 2025 ማሻሻያ አጽድቋል። የእድሩ ኮሚቴ ይህንን ሽግግር ለመተግበር አባላት ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ  እስከ ጁን 30፣ 2025 ቀነ-ገደብ ሰጥቷል። ኮሚቴው የመጀመሪያውን የጊዜ ገደብ ያላሟሉ አባላትን ለመርዳት ይህንን የጊዜ ገደብ እስከ ሴፕቴምበር 30፣ 2025 አራዝሟል። ማስታወቂያዎችን በጁን 1፣ ጁን 25 እና ሴፕቴምበር 2፣ 2025 ለሁሉም አባላት ተልኳል።

ይህ ጥገኛ ወላጆቻቸውን ወደ ግለሰብ አባላት ላላሸጋገሩ እና የተለየ መታወቂያ ቁጥር ላልተቀበሉ አባላት ማስታወቂያ ነው ፣ ከዛሬ ጀምሮ በተናጠል ያልተመዘገቡ ጥገኛ ወላጆች የእድሩ አባላት አይደሉም። 

ጥያቄዎች ካሉዎት ወይም ለጥገኛ ወላጅዎ የአባል መታወቂያ ቁጥራቸውን ማረጋገጥ ከፈለጉ፣ እባክዎን የእድሩን ኮሚቴን ያነጋግሩ።

ለአባልነትዎ እናመሰግናለን! 

እድር ኮሚቴ

Greetings to all members of the Edir,

This is to notify you that if you have not registered your dependent parent and received a separate member ID for your dependent parent by now, your dependent parent is no longer covered by Arizona Andnet Meredaja Eder. Contribution payment from dependent parents who now have individual membership will start as of January 19, 2026. 

As a reminder, the General Assembly has passed an amendment to transition dependent parents to individual members on Feb 1, 2025. The Edir committee has been working on this transition and has given a deadline of June 30, 2025 for members to complete registration. The committee has extended the deadline to September 30, 2025 to accommodate members who might n ot have met the first deadline. Communication was sent to all members on June 1, 2025, June 25, 2025 and September 2, 2025.

This is a notice to members who have not transitioned their dependent parents to individual members and received a separate ID as of today, that their dependent parents are no longer members of the Edir. 

If you have any questions or would like to verify the member ID for your dependent parent, please reach out to members of the Edir Committee.

We appreciate your membership!

Edir Committee