Skip to content
AZ Edir
  • Home
  • About us
  • Announcements
  • Make payment
    • የአቶ ተሻገር ታደሰን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ
  • By Law
  • Contact us
  • SUBSCRIBE SMS
  • Membership Form

የአንድነት መረዳጃ እድር አባል እና ቤተሰብ መመዝገቢያ ቅፅ

  • This field is for validation purposes and should be left unchanged.
  • MM slash DD slash YYYY
  • MM slash DD slash YYYY
  • ሙሉ ስምFull Name In ENGLISHGender / ጾታDOB / የትውልድ ዘመንRelationship / ዝምድና (Eg. Son, Daughter, Step Son, Step Daughter...) 
  • ሙሉ ስምFull Name In ENGLISHGender / ጾታDOB / የትውልድ ዘመንRelationship / ዝምድና 
  • እኛ በአሪዞና ስቴት የአንድነት መረዳጃ እድር አባላት ከሆንን ፣ ከዚህ ዓለም በሞት በምንለይበት ወቅት እድሩ የሚከፍለው ገንዘብ ለቀብር ሥነ ስርዓት እንዲውል ፈቃዳችን ነው። በዚህም መሰረት ስማቸውና አድራሻቸው ከዚህ በታች የተገለፀውን ግለሰቦች ማለትም፦
  • ሙሉ ስም/ Nameሙሉ አድራሻ/Addressስልክ/Phone no.መታወቂያ ቁ. / State ID 
  • ተወካዮቻችን መሆናቸውን ከታች በፊርማችን ስናረጋግጥ በተራ ቁጥር አንድ የተመዘገበው ተወካይ በሞት ቢለይ፣ አካል ጉዳተኛ ቢሆን፣ ወይም የኛን ውክልና ባይቀበል ወይም እኛ በምንሞትበት ሠዓት በአካባቢው ተገኝቶ ገንዘቡን ተረክቦ ኃላፊነቱን መወጣት ካልቻለ፣ በተራ ቁጥር ሁለት የተመዘገበው ተወካይ ኃላፊነቱን መረከብ ይችላል።

  • Clear Signature
  • MM slash DD slash YYYY
    • እኛ፤ የአንድነት መረዳጃ ዕድር መተዳደሪያ ደንብን እና አስተዳደራዊ መመሪያወችን በሙሉ በሚገባ አንብበን እና ተረድተን፤ በሃሳቡም በሙሉ ተስማምተን የእድሩ አባላት ለመሆን ጠይቀን አባላት ሆነናል። የዕድሩን ደንብ እና መመሪያዎችን ተስማምተንባቸዋል፤ ተቀብለናቸዋልም። ገጽ አንድ ላይ ስማቸው የተገለጸው ሁለት ግለሰቦች ተወካዮቻችን መሆናቸውን በፊርማችን ስናረጋግጥ በተራ ቁጥር አንድ የተመዘገበው ተወካይ በሞት ቢለይ፤ አካለ ስንኩል ቢሆን፤ ወይንም የኛን ውክልና ባይቀበል ወይም እኛ በምንሞትብት ሰዓት በአካባቢው ተገኝቶ ገንዘቡን ተረክቦ ሃላፊነቱን መወጣት ካልቻለ፤ በተራ ቁጥር ሁለት የተመዘገበው ተወካይ ሃላፊነቱን መረከብ ይችላል። ከላይ በገጽ አንድ ላይ የሰጠናቸው መረጃዎች በሙሉ እውነተኛ እና ትክክለኛ መሆናቸውን በፊርማችን አረጋግጠናል።

      I/We after voluntarily applying for accepting membership in the Arizona Andnet Meredaja Eder, affirm that we have carefully read, understood, and accepted its rules, policies and procedures. We also declare and confirm that we have provided the two individuals named in page one of this registration form above to serve as our representatives in the event of our death to accept the benefits and use the funds to cover our funeral-related expenses on our behalf. The first-named individual shall serve as our primary, and second-named individual as our secondary representative. If the primary representative dies or is unable to serve in that capacity, the second-named individual shall serve as our primary representative. We further affirm and acknowledge that all the information that we have provided in page one of this registration form and affix our signature(s) to signify that.

    AZedir - by law

  • Clear Signature
  • MM slash DD slash YYYY
Save and Continue Later