ለኣሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ
ማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን
በእድሩ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት አሁን ያለው የእድር ስራ አስኪያሄጅ ኮሚቴ የአገልግሎት ዘመኑን ጨርሷል:: በደንቡ መሰረትም አዲስ ምርጫ ይደረጋል:: በዚህ መሰረት፣ በ4/25/2026 4 pm ላይ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ይደረጋል:: በዚህ ስብሰባ ላይ አስመራጭ ኮሚቴ ማሕበሩን ይመራሉ ተብለው የታመነባቸውን ሰዎች ጥቆማ ተደርጎ በዝርዝር ይዟል ምርጫውንም ያከናውናል።
ሥለዚህ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በሰአቱ እንዲገኙ ኮሚቴው በማክበር ይጋብዟታል:: በቀኑም ከአመራር አባላት ምርጫ በሗላ የስራ ዘመን እና የሂሳብ ሪፖርት ይቀርባል:: እድሩ ያለበትን ደረጃ፣ለማወቅና ለወደፊትም ያለንን ራዕይ፣ ለማሳየት ይረዳን ዘንድ የእያንዳንዱ አባል ተሳትፎ ወሳኝ ሥለሆነ፣ ሁሉም አባል የመገኘት ግዴታ አለበት፣ ሥብሰባችን አጭር እንዲሆን በሰአቱ መገኘት ወሳኝነት አለውና፣ በሚከተለው አድራሻ፣በተባለው ሰአት እንዲገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን፣
አድርሻ: 1601 W Indian School Rd Phoenix, AZ 85015
የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር ኮሚቴ
To all members of AZ Edir,
Greetings to all!
The current Edir committee has completed their term this year. Per the Edir bylaws, there will be an election this year. We will have a General assembly and election on 4/25/2026. A list of members who are believed to be eligible for this election have been nominated. On the above mentioned date, we will hold voting. In addition, the current committee members will provide a short report on the current state of the Edir and financials as well as future visions and goals. It is very important for all members of the Edir to attend this meeting and actively participate. We respectfully urge you to attend the meeting on April 25 at 4 Pm. at 1601 W Indian School Rd Phoenix, AZ 85015
We appreciate your participation!
Arizona Andnet Meredaja Edir Committee

