ሰላም የአሪዞና አንድነት መረዳጃ አባላት፡

 

በ FEB 1, 2025 ጠቅላላ ስብሰባ ላይ የእድራችንን መጠባበቂያ ገንዘብ (ካፒታል) በ45,000 በር ለማሳደግ መወሰኑ ይታወቃል። ለዚሁም እያንዳንዱ አባል በ6ወር ጊዚ ውስጥ 100 ዶላር ተጨማሪ እዲያዋጣ ተወስኗል። ከ JULY 1, 2025 እስከ DEC 31,2025 እያንዳንድቹህ ቋሚ አባላት የሚጠቀባችሁን 100 ዶላር እንዲሚከተለው መክፈል ትችላላቹህ፦
1) $100 ዶላሩን አንድ ጊዜ
2) $50 በሁለት ጊዜ ክፍያ
3) $25 በአራት ጊዜ ክፍያ
4) ሌሎች የክፍያ አማራጮች 40፡40፡20 ወይም 60፡40 ወይም 75፡25 ወይም 80፡20 ወይም 90፡10
ከሂሳብ አያያዝ አንጻር በአንድ ጊዜ ክፍያ ቢሆን ለእኛ ተመራጨ ነው። ነገር ግን የትኛውንም የክፍያ አማራጭ መምረጥ እንደምትችሉ ለመግለጽ እንወዳልን።

Hello, Arizona Andnet Meredaja Edir members:

It is known that at the general meeting of FEB 1, 2025, it was decided to increase the reserve
fund (capital) of our association by 45,000. For this, it was decided that each member will
contribute an additional $ 100 within a 6-month period. From JULY 1, 2025 to DEC 31, 2025,
each of the permanent members From JULY 1, 2025 to DEC 31, 2025, each of your regular members can pay your $100 in the following ways:
1) $100 in one payment
2) $50 in two payments
3) $25 in four payments$40 in three payments
4) Other open payment option such as 40:40:20 or 60:40 or 75:25 or 80:20 or 90:10
For accounting purposes, a lump sum payment is preferred for us. However, we would like to
clarify that you can choose any payment option.