አቶ ፋንታሁን መምሬ የሚባሉ የእድራችን አባል ፣ ጸሎተ ፍትሀት በደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አድራሻ 5452 S. 17th Ave, Phoenix, Az 85041 በ Aug 24th ከ 10:00AM – 12:30PM ሲሆን የቀብር ሥነስርአታቸውም በ Greenwood Memory Lawn Mortuary & Cemetery, 719 N 27th Ave, Phoenix, AZ 85009 ቦታ ከ 1:00 PM ፟- 2:30 PM ሥለሆነ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰአት ተገንተን የሀዘናቸው ተካፋይ እንሆን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር።