ተወካዮቻችን መሆናቸውን ከታች በፊርማችን ስናረጋግጥ በተራ ቁጥር አንድ የተመዘገበው ተወካይ በሞት ቢለይ፣ አካል ጉዳተኛ ቢሆን፣ ወይም የኛን ውክልና ባይቀበል ወይም እኛ በምንሞትበት ሠዓት በአካባቢው ተገኝቶ ገንዘቡን ተረክቦ ኃላፊነቱን መወጣት ካልቻለ፣ በተራ ቁጥር ሁለት የተመዘገበው ተወካይ ኃላፊነቱን መረከብ ይችላል።
AZedir - by law