በመጋቢት ወር ለምናደርገው የቦርድ ምርጫ፣ አስመራጭ ኮሚቴዎችን መርጠናል። እንዚህም፣
1ኛ,- ካፒቴን ወግአየሁ፣ 602-373-4743
2ኛ,- ወ/ሮ አስመረት፣ 602-459-0500
3ኛ,- ፓስተር አደን፣ 480-669-8878
ሲሆኑ፣ ይሰራሉ ብላችሁ የምታምኑባቸውን ሰዎች ጥቆማ እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን?
ግዛቸው ግርማይ።