- የአቶ ተሻገር ታደሰን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ
ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣
የእድራችን አባል የነበሩት የአቶ ተሻገር ታደሰን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ፣በ5/12/26 ቀን ያወጣነውን $15,000 ወጭ ለመተካት፣ $35 ዶላር እያንዳንዱ አባል፣እንዲከፍል ኮሚቴው የወሰነ ሲሆን፣ከ6/20/26 እስከ 7/20/26 ድረስ $35 ዶላር፣ይከፈላል። ከዚህ ቀን ካለፈ ግን፣ከ7/21/26 እስከ 7/31/26 ድረስ በአንቀጽ 10-1 እና በአንቀጽ 10-2፣ ድንጋጌ መሠረት፣ እስከ መቀጫው፣ $60 ዶላር የሚከፍሉ መሆኑን፣ልናሳውቅ እንወዳለን! በዚህ የጊዜ ገደብ ክፍያውን ያልከፈለ አባል፣ቢኖር በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10-3 መሠረት፣በራስዎ ፈቃድ ከእድሩ የወጡ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።የክፍያ መንገዶች፣
- online azedir.org
- በዜል፣ለመክፈል፣azmeredajaedir በሥ.ቁጥር (623) 499-0428
- በZelle ክፍያ የሚፈጽሙ ከሆነ ሙሉ ስምዎትንና የአባል መለያ ቁጥርዎትን፤ ለሌላም አባል የሚከፈሉ ከሆነ የአባሉን ስምና የአባሉን መለያ ቁጥሩን በማስታወሻ ሳጥን (Memo Box) ውስጥ እንዲጽፉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
- ባንክ መሄድ ከፈለጉ ዌልስፋርጎ ባንክ፣በ7330133609፣ ቀጥታ ካስገቡ፣ሪሲቱን፣ፎቶ አንስተው፣
በ (623) 499-0428 ቴክስት እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን?
- በካሺ ለመክፈል፣ባቲ ባዛርና የእናት እንጀራ ሱቆች ሄዶ መክፈል ይቻላል።
በሰአቱ እንዲከፍሉ፣ በድጋሚ እናሳስባለን!
የኮሚቴው ሰብሳቢ፣
ግዛቸው ግርማይ።
To all members of Arizona Andnet Meredaja Edir .
Regarding the passing of our member, Mr. Teshager Tadesse, the committee has decided that each member shall contribute $35 to replenish the $15,000 expense incurred on 5/12/26. Accordingly, the regular $35 payment will be accepted from 6/20/26 to 7/20/26. Please be advised that if this deadline passes, a total of $60 (including a late fee) must be paid between 7/21/26 and 7/31/26, in accordance with the provisions of Article 10-1 and Article 10-2.We would also like to inform you that any member who fails to make the payment within this final timeframe will be considered to have voluntarily withdrawn from the Edir, pursuant to Article 10-3 of the bylaws. Payment Methods:
- Online: You can pay online at azedir.org.
- Zelle: You can send payment to azmeredajaedir using the phone number (623) 499-0428.
- When paying via Zelle, we respectfully request that you write your full name
and member ID number in the memo box. If you also paying for another member, please enter the member’s full name and member’s ID number in the memo box
- Bank Deposit (Wells Fargo): If you prefer to go to the bank, you can deposit directly into account number 7330133609. We respectfully ask that you take a photo of the receipt and text it to (623) 499-0428.
- Cash: You can pay in person by visiting Bati Bazaar or Enat Enjera stores.
We strongly urge everyone to make their payments on time. Thank you in advance for your cooperation.
Committee Chairman,
Gizachew Girmay
- የቀብር ስነስርዓት መግለጫ
የቀብር ስነስርዓት መግለጫ
ለኣሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ:
የአቶ ተሻገር ታደሰ መሞት ተከትሎ የቀብር ስነስርዓት የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት እንዲሁም ሀዘንተኞች በቤተክርስቲያን የምንቀመጥበትባቸው ቀናት እንደሚከተለው ልንገልፅላችሁ እንወዳለን።
ሃሙስ, አርብና, ቅዳሜ በደብረምጥማቅ ቅድስት ማሪያም የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከ3:00 እስከ 7:00 ሰዓት በላው ጊዜ እንቀመጣለን።
የቀብር ስርዓቱ የሚካሄደው 5/18/2026 ሲሆን የፍትሃትና ፀሎት ከ10:00 እስከ 11:30
የቀብሩ ፍፃሜ ደግሞ 11:30 ባለው ጊዜ ይጠናቀቃል።
የቀብሩ ስነስርአት ከተጠናቀቀ በኋላ ተመልሰን ወደ ቅድስት ማሪያም አንመለሳለን።ቤተክርስቲያን ላይ ስንብት ተጠናቅቆ የሓዘኑ ስርዓት ያበቃል።
ወደ ቤት መጥቶ ቤተሰብ ለማፅናናት ለሚፈልጉ ወገኖች ደግሞ አድራሻችን1546 w. Bethany home rd. Phoenix, Arizona ላይ ነው።
To all members of Arizona Andnet Meredaja Edir:
It is with great sadness that we announce the passing of Ato Teshager M. Tadesse.
The family is sitting for visitation at Debre Metemaqe Saint Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo church at 5452 S. 17th Ave, Phoenix, AZ. 85041. from May 14, to 16, 2026 (Thursday, Friday and Saturday). Time is from 3:00 PM to 7:00 PM.
Funeral service will be held on Monday May 18, 2026 at10:00 AM and burial at 11:30 AM at the Greenwood Memory Lawn Mortuary & Cemetery, address, 719 North 27th Ave. Phoenix, AZ. 85009.
After burial, every one shall join the family at the church address provided above. To those who couldn’t go back to the church and want to visit the family, Family residence address is: 1546 W. Betheny home Rd. Phoenix, AZ. 85015.

