አቶ ተመስገን ለማ በክብር አርፈዋል። ቤተሰቡን ለማፅናናት ለምትፈልጉ ከነገ ጀምሮ ማለትም አርብ ቅዳሜ እና እሁድ( 10/2023-12/2023) በቤታቸዉ በመገኘት የሀዘናቸዉ ተካፋይ መሆን ይችላሉ::
የምናደርገዉን የሽኝትና የቤተክርስቲያን ስነስርአት በሚቀጥሉት ቀናት እናሳዉቃለ። ቤተሰቦቻቸዉ።
አድራሻ:
12911 W Flynn Lane
Glendale AZ 85307
Phone number:
Andualem( ጆኒ) 602-688-4659