ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣

በእድሩ መተዳደሪያ ደንባችን በአንቀጽ 11.1-11.1.4 እንደሚያስረዳው አዲስ የሚወለዱና በማመልከቻችሁ ላይ ሥማቸው ያልተጠቀሱ ልጆች፣ መመዝገብ አለባቸው::
ሥለዚህ የትውልድ ሰርትፍኬት በመያዝ፣ በአካል መጥታችሁ: ያልተመዝገቡ ልጆቻችሁን በአስቸኳይ ማስመዝገብ እንዳለባችሁ በአክብሮት እናሳስባለን:: በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ለመያዝ በስልክ ቁጥር 602-754-2506 አቶ ግዛቸውን ወይም በ 602-516-0273 አቶ ተስፋዬን ያናግሩ:: ባልተመዘገቡ ልጆች ላይ አደጋ ቢደርስ፣ እድሩ ምንም አይነት ክፍያ እንደማያደርግ፣በጥብቅ ማሳወቅ እንወዳለን:: ይህን አስመልክቶ ጥያቄ ካላችሁ፣ በ602-754-2506 ብትደውሉ እናስረዳለን።
ከምስጋና ጋር
የእድሩ አስተባባሪ ኮሚቴ
To all members of AZEdir:
According to our bylaws in article 11.1-11.1.4, newborn children whose names are not listed on your application must be registered as soon as possible. Therefore, we respectfully urge you to register your unregistered children immediately by bringing a birth certificate in person. To make an appointment for your in-person visit, please call Ato Gizachew at 602- 754-2506 or Ato Tesfaye at 602-516-0273. We would like to strongly inform you that the Edir will not pay benefits for unregistered dependents. If you have any questions please call us at 602-754-2506.
Thank You,
AZEdir Committee