ወ/ሮ አክበረት በራኪ ተስፋዝጊ በሞት መለየት

ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ ከ toll-free ቁጥራችን ጋር በተያያዘ ምክንያት ባጋጠሙን ችግሮች ምክንያት ስለ ወ/ሮ አክበረት በራኪ ህልፈት አስመልክቶ የሚሰበሰበው ገንዘብ ቀነ ገደብ ተራዝሞአል:: ክፈያዎን ከፈጸሙ እያመሰገንን ካልፈጸሙ ግን በተስጠው ቀን ውስጥ እንዲፈፅሙ በማክበር እናሳስባለን:: የእድራችን አባል የነበሩት ወ/ሮ አክበረት በራኪ ተስፋዝጊ ሕልፈት አስመልክቶ ለቀብር ማስፈፀሚያ በ 11/23/2022 ያወጣነውን አስራ አምስት ሺ ዶላር […]