ለአሪዞና አንድነት መርዳጃ እድር አባላት በሙሉ

በመጋቢት ወር ለምናደርገው የቦርድ ምርጫ፣ አስመራጭ ኮሚቴዎችን መርጠናል። እንዚህም፣ 1ኛ,- ካፒቴን ወግአየሁ፣ 602-373-47432ኛ,- ወ/ሮ አስመረት፣ 602-459-05003ኛ,- ፓስተር አደን፣ 480-669-8878 ሲሆኑ፣ ይሰራሉ ብላችሁ የምታምኑባቸውን ሰዎች ጥቆማ እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን? ግዛቸው ግርማይ።

የወ/ሮ ፋጡማ ሄረድን እና አቶ ተመስገን ለማ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት

ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የወ/ሮ አሻ መሀመድ እናት ወ/ሮ ፋጡማ ሄረድን እና የአቶ ተመስገን ለማን ሕልፈት አስመልክቶ ከእድሩ በ 10/30/23 እና በ 11/10/23 $30,000 ($15,000 በአባል) ወጭ ተደርጏል:: ይህንንም ወጪ ለመተካት እያንዳንዳችን አባላት $70 እንድንከፍል ተወስኗል:: ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከ 11/16/23 እስከ 12/15/ 23 $70 ከ 12/16/23 እስከ 1/15/24 ድረስ […]

ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፡

አቶ ተመስገን ለማ በክብር አርፈዋል። ቤተሰቡን ለማፅናናት ለምትፈልጉ ከነገ ጀምሮ ማለትም አርብ ቅዳሜ እና እሁድ( 10/2023-12/2023) በቤታቸዉ በመገኘት የሀዘናቸዉ ተካፋይ መሆን ይችላሉ:: የምናደርገዉን የሽኝትና የቤተክርስቲያን ስነስርአት በሚቀጥሉት ቀናት እናሳዉቃለ። ቤተሰቦቻቸዉ። አድራሻ: 12911 W Flynn Lane Glendale AZ 85307 Phone number: Andualem( ጆኒ) 602-688-4659

የወ/ሮ ሉሌ ቢራራ እና አቶ ሚክራይ አቢክር ሁለት ልጆች በሞት መለየት

ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል አቶ ሚክራይ አቢክር ሁለት ልጆቻቸውን በመኪና አደጋ በማጣታቸውና፣ የወ/ሮ ፈትለወርቅ ሐይለማርያምን እናት ሕልፈትን አስመልክቶ ከእድሩ በ 8/24/23 እና በ 8/28/23 $45,000 ($15,000 በአባል)ወጭ ተደርጏል:: ይህንንም ወጪ ለመተካት እያንዳንዳችን አባላት $100 እንድንከፍል ተወስኗል:: ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከ 9/3/23 እስከ 10/2/23 $100 ከ 10/3/23 እስከ 11/2/23 ድረስ ደግሞ […]

ማሳሰቢያ ፤ ክፍያ ያለቅጣት ለመክፈል የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው።

ማሳሰቢያ ፤ ክፍያ ያለቅጣት ለመክፈል የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። (05/26/2023) ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣የእድራችን አባል የነበሩትን ወይዘሮ ማህሌት ተስፋን እና ወይዘሮ ኢትዮጵያ አብረሃንሕልፈት አስመልክቶ በ 4/3/23 እና በ 4/17/23 ያወጣነውን $30,000 ($15,000 በአባል) ለመተካት እያንዳንዳችን አባላት $70 እንድንከፍል ተወስኗል:: ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከ 4/27/23 እስከ 5/26/23 […]

የመሰናበቻ ስነስርአት

በክብርት እናታችን ሞት ምክንያት ያለመሰላቸት ላጽናናችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን በማስቀደም ለናታችን ወ/ሮ ማህሌት  ተስፋ በምናዘጋጀው የስንብት የጸሎትና የፍትሃት ፕሮግራም ለቅዳሜ 04/08/2023 በቅዱስ ሚካኤል  ቤተ ክርስቲያን ከጠዋቱ 9፡00 ሰዓት እስከ ጥዋቱ 11፡00 ሰዓት የፕሮግራማችን ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።   ቦታ፡ 3302 W Larkspur Dr, Phoenix, AZ 85029

አቶ ቤለማ ኢጆ በሞት መለየት

ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የነበሩት አቶ ቤለማ ኢጆን ሕልፈት አስመልክቶ በ 3/12/23 ያወጣነውን $15,000 ለመተካት እያንዳንዳችን አባላት $40 እንድንከፍል ተወስኗል:: ይህን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከ 03/20/2023 እስከ 04/03/2023 $40 dollar ከ 04/04/2023 እስከ 04/18/2023 ደግሞ ከነመቀጫው $65 dollar እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን። በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር፣ በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10,2.3 […]