የአቶ አለማየሁ አለምነህና ወ/ሮ ሮማን ጄማ ሕልፈተ ሕይዎት
ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባላት የሆኑት የወ/ሮ ሮማን ጄማን እና የአቶ አለማየሁ አለምነህን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ3/7/25 እና በ3/9/25 ከእድሩ 30,000 ዶላር (ለእያንድ አንዳቸው 15,000 ዶላር) ወጭ ተደርጏል። ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $70 እንዲከፍል ተወስኗል:: በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.1 እና አንቀጽ 10.2 መሰረት ከ 3/18/25 እስከ 4/18/25 $70.00 ያለመቀጫ፣ ከ4/19/25 እስከ […]
Bylaw Amendment
ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር የቀድሞ ኮሚቴ በMarch 30, 2024 ቀን ጠርቶ በነበረው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ከታች በቀረቡት ጉዳዮች ላይ ድምጽ ሊሰጥበት ተስቦ የነበረ ቢሆንም በጊዜ ገደብና በሌሎች ምክንያቶች የተነሳ በሁሉም የሕግ ማሻሻያዎች ላይ ድምፅ መስጠት አልቻልንም ። የኮሚቴው አባላት በእነዚህ ማሻሻያዎች ላይ ምርጫችሁን ለማግኘት አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን (ቴሌግራም ጣቢያ) ለመጠቀም […]
የሻምበል ባሻ ገብረስላሴ ሕልፈተ ሕይዎት
ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የሆኑት የሻምበል ባሻ ገብረስላሴ ገዳን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ1/2/25 ከእድሩ 15,000 ዶላር ወጭ ተደርጏል። ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $35 እንዲከፍል ተወስኗል:: በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.1 እና አንቀጽ 10.2 መሰረት ከ 1/28/25 እስከ 2/27/25 $35.00 ያለመቀጫ፣ ከ2/28/25 እስከ 3/15/25 ደግሞ ከ$25.00 መቀጫ ጋር $60.00 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን:: […]
የአቶ ብርሀኔ ሐድጉ እና የአቶ አብነት ሚደክሶን በሞት መለየት
ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የሆኑት የአቶ ብርሀኔ ሐድጉ እና የአቶ አብነት ሚደክሶን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ10/30/2024 እና በ11/6/2024 ከእድሩ 30,000.00 ዶላር ($15,000.00 በግለሰብ) ወጭ ተደርጏል። ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $70.00 እንዲከፍል ተወስኗል:: በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.1 እና አንቀጽ 10.2 መሰረት ከ11/17/2024 እስከ 12/16/2024 $70.00 ያለመቀጫ፣ ከ12/17/2024 እስከ 12/31/24 ደግሞ ከ$25.00 […]
Telegram Subscription
ሰላም ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፦ አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማሳወቅ እና በጣም አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አባላት ድምጽ መስጠት የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል ፈጥረን ከ200 በላይ የሚሆን አባላት ሰብስክራይብ አድርገዋል። ይህ ቻናል ወደፊት ከ Text Messaging በተጨማሪ እንደ ሁለተኛ አማራጭ ሆኖ ያገለግላል። እባካቻሁ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። እዚህ ቻናል መቆየት የማይገደዱ ሲሆን በማንኛውም […]
Meeting Announcement Reminder
ለሁሉም የእድር አባላት፣ ለማስታወስ፣ በ3/30/24 ለምናደርገው ጠቅላላ ሥብሰባ፣ በሰአቱ ተገናንተን በተያዘልን ሰአት እንድንጨርስ፣ 3pm ላይ ሁላችሁም እንድትገኙልን በድጋሚ በአክብሮት እንጠይቃለን የቦርድ ሊቀመንበርግዛቸው ግርማይ To all AZEdir members This is a reminder for the meeting scheduled on 3/30/24 at 3 pm. Please be on time. Respectfully Board Chairman Gizachew Girmay
የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙ በሞት መለየት
ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ የእድራችን አባል የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ 2/26/2024 ከእድሩ $15,000 dollar ወጭ ተደርጏል፣ ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $35 dollar እንዲከፍል ተወስኗል:: ይህንን ክፍያ ከ 3/11/24 እስከ 4/10/24 $35 ከ 4/11/24 እስከ 4/26/24 ደግሞ እስከመቀጫው $60 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን:: በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር፣በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ […]
የስብሰባ ጥሪ
የስብሰባ ጥሪ ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ ቀድም ብለን በዚህ አመት ምርጫ እንደሚኖረን ባሳወቅናችሁ መሰረት፣ በ3/30/24፣ 3pm ላይ እንዲገኙ በማክበር እንጠራለን:: በዚህ ቀን በሚደረገው ጠቅላላ ጉባኤና የቦርድ ምርጫ ማሕበሩን ይመራሉ ተብለው የታመነባቸውን ሰዎች ጥቆማ ተደርጎ በዝርዝር ይዘናል።ሥለዚህ ከላይ በተጠቀሰው ቀን፣ በሰአቱ ተገኝተን፣ ያሉንን አጭርና ግልጽ የሆኑ አጀንዳዎችና እድሩ ያለበትን ደረጃ፣እንዲሁም ለወደፊትም ያለንን ራዕይ እናቀርባለን:: […]
የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙ በሞት መለየት
የወ/ሮ ዘውዲቱ አለሙ በሞት መለየት It is with great sadness that we announce the death of Weyzero Zewditu Alemu. Weyzero Zewditu passed away on February 23, 2024 at her home surrounded by family and friends. The funeral service will be held at Medehane Alem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Date and time: March 2, 2024 […]
Regarding Newborn Child
ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣ በእድሩ መተዳደሪያ ደንባችን በአንቀጽ 11.1-11.1.4 እንደሚያስረዳው አዲስ የሚወለዱና በማመልከቻችሁ ላይ ሥማቸው ያልተጠቀሱ ልጆች፣ መመዝገብ አለባቸው:: ሥለዚህ የትውልድ ሰርትፍኬት በመያዝ፣ በአካል መጥታችሁ: ያልተመዝገቡ ልጆቻችሁን በአስቸኳይ ማስመዝገብ እንዳለባችሁ በአክብሮት እናሳስባለን:: በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ለመያዝ በስልክ ቁጥር 602-754-2506 አቶ ግዛቸውን ወይም በ 602-516-0273 አቶ ተስፋዬን ያናግሩ:: ባልተመዘገቡ ልጆች ላይ አደጋ ቢደርስ፣ እድሩ […]