ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት

የእድሩ አባል የነበሩት አቶ ተወልደ ተድላ ጁን 1 ቀን 2021 ዓም ክዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው፣ እድሩም 06/04/2021 ዓም ተገቢወን ክፍያ ፈጽሟል። የቀብሩም ሥነስራዓት በ06/05/2021 ዓም ተፈጽሟል። ለቀብር ሥነስርዓት ማስፈጸሚያ የወጣውን $15,000 መልሶ ገቢ ለማድረግ እየአንዳንዱ አባል ክ06/09/2021 ዓም ጀምሮ እስክ 06/23/2021 ዓም ድረስ $35 ዶላር ገቢ እንዲያደርግ እናሳስባለን።

የመክፈያ ዘዲዎች

  1. Online https://azedir.org
  2. Wells Fargo bank acct# 7330133609
  3. ባቲ እና እናት እንጀራ ስቶርስ መክፈል እንደምትችሉ እያሳሰብን

ከ06/24/2021 ዓም እስክ 07/07/2021 ዓም ድርስ ያልከፈለ አባል በድሩ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 10.2 መሰረት $25 ዶላር ቅጣት ተጨምሮ $60 ዶላር ይክፍላል። ከ07/08/2021 ዓም ጀምሮ ደንቡ በሚያዘው በአንቀጽ 10.3 መሰረት ከእድሩ ይሰናበታል።

ከክፍያ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ በስልክ ቁጥር 623 -499 -0428 ደውላችሁ መረዳት ትችላላችሁ።

ተድላ አብርሐም፣ የእድሩ ሠብሳቢ
ከሰላምታ ጋር !!

To AZ Andenet Meredaja Eder Members.

It is with a heavy heart that we announce the passing of our Eder member, Ato Tewelde Tedla. He passed away on June 1, 2021, and the funeral service was completed last Saturday, June 5, 2021. The Eder has paid out $15,000 dollars for the funeral services as per our Bylaws. With this in mind, we would like to inform you that each member will contribute $35 starting on 06/09/2021 through 06/23/2021. Starting 06/24/2021 through 07/07/2021 there will be an additional $25 dollars late fee. We kindly ask everyone to make payments in a timely manner

METHODS OF PAYMENT

  1. Online at https://azedir.org
  2. Wells Fargo bank Acct # 7330133609
  3. The usual methods of payment in stores are also available.

    If you have any question or concern regarding method payments, please contact us at 623-499-0428

    Tedla Abraham, Chairman
    THANK YOU !!