የቀብር ስነስርዓት መግለጫ
ለኣሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ:
የአቶ ተሻገር ታደሰ መሞት ተከትሎ የቀብር ስነስርዓት የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት እንዲሁም ሀዘንተኞች በቤተክርስቲያን የምንቀመጥበትባቸው ቀናት እንደሚከተለው ልንገልፅላችሁ እንወዳለን።
ሃሙስ, አርብና, ቅዳሜ በደብረምጥማቅ ቅድስት ማሪያም የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከ3:00 እስከ 7:00 ሰዓት በላው ጊዜ እንቀመጣለን።
የቀብር ስርዓቱ የሚካሄደው 5/18/2026 ሲሆን የፍትሃትና ፀሎት ከ10:00 እስከ 11:30
የቀብሩ ፍፃሜ ደግሞ 11:30 ባለው ጊዜ ይጠናቀቃል።
የቀብሩ ስነስርአት ከተጠናቀቀ በኋላ ተመልሰን ወደ ቅድስት ማሪያም አንመለሳለን።ቤተክርስቲያን ላይ ስንብት ተጠናቅቆ የሓዘኑ ስርዓት ያበቃል።
ወደ ቤት መጥቶ ቤተሰብ ለማፅናናት ለሚፈልጉ ወገኖች ደግሞ አድራሻችን1546 w. Bethany home rd. Phoenix, Arizona ላይ ነው።
To all members of Arizona Andnet Meredaja Edir:
It is with great sadness that we announce the passing of Ato Teshager M. Tadesse.
The family is sitting for visitation at Debre Metemaqe Saint Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo church at 5452 S. 17th Ave, Phoenix, AZ. 85041. from May 14, to 16, 2026 (Thursday, Friday and Saturday). Time is from 3:00 PM to 7:00 PM.
Funeral service will be held on Monday May 18, 2026 at10:00 AM and burial at 11:30 AM at the Greenwood Memory Lawn Mortuary & Cemetery, address, 719 North 27th Ave. Phoenix, AZ. 85009.
After burial, every one shall join the family at the church address provided above. To those who couldn’t go back to the church and want to visit the family, Family residence address is: 1546 W. Betheny home Rd. Phoenix, AZ. 85015.
