ሰላም ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፦

አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማሳወቅ እና በጣም አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አባላት ድምጽ መስጠት የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል ፈጥረን ከ200 በላይ የሚሆን አባላት ሰብስክራይብ አድርገዋል። ይህ ቻናል ወደፊት ከ Text Messaging በተጨማሪ እንደ ሁለተኛ አማራጭ ሆኖ ያገለግላል። እባካቻሁ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። እዚህ ቻናል መቆየት የማይገደዱ ሲሆን በማንኛውም ሰዓት መውጣት ይችላሉ። ነገር ግን ከጥቅሙ አንጻር የእድሩ አባላት በሙሉ ይህንን ቻናል ሰብስክርይብ (Subscribe) እንድታደርጉ እና በቻናሉ ላይ እንዲቆዩ በታልቅ ትህትና እንጥይቃለን። አስቀድማችሁ ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ ድጋሚ ማድረግ አይጠበቅባችሁም። ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ከታቻ ያለውን ሊንክ ተጭነው JOIN የሚለውን ይጫኑ።

https://t.me/+K8bOizmVrgFkM2Vh

እናመሰግናለን።
የእድሩ ኮሚቴ

Hello to all the members of Arizona Andnet Meredaja Edir:

As most of you know, we have created a telegram channel for announcements, posting essential information, and requesting you to VOTE on the matters most important to you about Arizona Andnet Meredaja Edir (AAME). This channel will be a second alternative to reach you about AAME in addition to Text Messaging. Please subscribe to this channel. You are not mandatorily required to stay on the channel, and you can unsubscribe anytime. However, considering the benefit of this channel, we ask you to subscribe and stay on the channel with great humility. Those of you who already subscribed or added to the channel, don’t have to do it again. To subscribe, please open the link below and click on JOIN.

https://t.me/+K8bOizmVrgFkM2Vh

Thank you!
AAME Committee