ለሁሉም የእድር አባላት፣ ለማስታወስ፣ በ3/30/24 ለምናደርገው ጠቅላላ ሥብሰባ፣ በሰአቱ ተገናንተን በተያዘልን ሰአት እንድንጨርስ፣ 3pm ላይ ሁላችሁም እንድትገኙልን በድጋሚ በአክብሮት እንጠይቃለን
የቦርድ ሊቀመንበር
ግዛቸው ግርማይ
To all AZEdir members
This is a reminder for the meeting scheduled on 3/30/24 at 3 pm. Please be on time.
Respectfully
Board Chairman
Gizachew Girmay