የስብሰባ ጥሪ

ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣

ቀድም ብለን በዚህ አመት ምርጫ እንደሚኖረን ባሳወቅናችሁ መሰረት፣ በ3/30/24፣ 3pm ላይ እንዲገኙ በማክበር እንጠራለን:: በዚህ ቀን በሚደረገው ጠቅላላ ጉባኤና የቦርድ ምርጫ ማሕበሩን ይመራሉ ተብለው የታመነባቸውን ሰዎች ጥቆማ ተደርጎ በዝርዝር ይዘናል።ሥለዚህ ከላይ በተጠቀሰው ቀን፣ በሰአቱ ተገኝተን፣ ያሉንን አጭርና ግልጽ የሆኑ አጀንዳዎችና እድሩ ያለበትን ደረጃ፣እንዲሁም ለወደፊትም ያለንን ራዕይ እናቀርባለን:: በዚህ ስብሰባ የእያንዳንዱ አባል ተሳትፎ ወሳኝ ሥለሆነ፣ ሁሉም አባል የመገኘት ግዴታ አለበት፣ ሥብሰባችን አጭር እንዲሆን በሰአቱ መገኘት ወሳኝነት አለውና፣ በሚከተለው አድራሻ፣በተባለው ሰአት እንዲገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን፣
አድራሻ፡
1601 W Indian School Rd
Phoenix, AZ 85015
ግዛቸው ግርማይ።

To all members of AZEdir,

As you might remember, we have informed our members that we will have an election this year. We will have a General assembly and election on 3/30/2024. A list of members believed to be eligible for this election has been nominated. On the date mentioned above, we will hold voting. In addition, the current committee members will provide a short report on the current state of the Edir and its financials as well as future visions and goals. All members of the Edir need to attend this meeting and actively participate. We respectfully urge you to attend the meeting on March 30, 2024, at 3 pm. at 1601 W Indian School Rd Phoenix, AZ 85015
We appreciate your participation!
Board Chairman
Gizachew Girmay