በክብርት እናታችን ሞት ምክንያት ያለመሰላቸት ላጽናናችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን በማስቀደም ለናታችን ወ/ሮ ማህሌት  ተስፋ በምናዘጋጀው የስንብት የጸሎትና የፍትሃት ፕሮግራም ለቅዳሜ 04/08/2023 በቅዱስ ሚካኤል  ቤተ ክርስቲያን ከጠዋቱ 9፡00 ሰዓት እስከ ጥዋቱ 11፡00 ሰዓት የፕሮግራማችን ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።
 
ቦታ፡ 3302 W Larkspur Dr, Phoenix, AZ 85029