ለአሪዞና አንድነት መረዳጃ እድር አባላት በሙሉ፣

የእድራችን አባል የሆኑት የሻምበል ባሻ ገብረስላሴ ገዳን ሕልፈተ ሕይዎት አስመልክቶ በ1/2/25 ከእድሩ 15,000 ዶላር ወጭ ተደርጏል። ይህን ወጭ ለመተካት፣ እያንዳንዱ አባል $35 እንዲከፍል ተወስኗል:: በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.1 እና አንቀጽ 10.2 መሰረት ከ 1/28/25 እስከ 2/27/25 $35.00 ያለመቀጫ፣ ከ2/28/25 እስከ 3/15/25 ደግሞ ከ$25.00 መቀጫ ጋር $60.00 እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን:: በዚህ ጊዜ ክፍያውን ያልከፈለ አባል ቢኖር በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 10.2 እና 10.3 መሰረት፣ ከእድሩ የወጡ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።

የክፍያ መንገዶች፦

  1. በ Online ለመክፈል azedir.org ላይ Make Payment የሚለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

  2. በ Zelle ለመክፈል የARIZONA ANDINET MEREDAJA EDIR ስልክ ቁጥር የሆነውን 623-499-0428 ይጠቀሙ። በZelle ክፍያ የሚፈጽሙ ከሆነ ሙሉ ስምዎትንና የአባል መለያ ቁጥርዎትን፤ ለሌላም አባል የሚከፈሉ ከሆነ የአባሉን ስምና የአባሉን መለያ ቁጥሩን በማስታወሻ ሳጥን (Memo Box) ውስጥ እንዲጽፉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

  3. በቀጥታ ባንክ ማስገባት ከፈለጉ የ ዌልስ ፋርጎ ባንክ አካውንታችንን Account Number 7330133609 እና Routing Number 122105278 ይጠቀሙ። የከፈሉበት ደረሰኝ ላይ ስምዎትን ጽፈው ፎቶ በማንሳት 623-499-0428 ላይ ቴክስት እንዲያደርጉ በትህትና እናሳስባለን።

  4. በጥሬ ገንዘብ ለመክፈል ባቲ ባዛር እና የእናት እንጀራ ሱቆች መክፈል ይቻላል።

ስለአባልነትዎ እናመሰግናለን
የእድሩ ኮሚቴ

To All Members of Arizona Andnet Meredaja Edir

The Edir has disbursed $15,000 on 1/2/2025 to cover funeral expenses of our member Ato Gebreselassie Geda. As outlined in the Bylaws of the Edir, this expense shall be allocated to the remaining qualifying and active members. Accordingly, it was decided that each member’s contribution will be $35.00. We kindly request that each active member pay $35.00 from 1/28/2025 to 2/27/2025 without penalty and $60.00 including a penalty of $25.00 from 2/28/2025 to 3/15/2025 in accordance with Article 11 of the Bylaws.
Please note that per Article 11 of the bylaws of the Edir, members who do not complete the required payment within the mentioned time frame will forfeit their membership status.

Here are the available payment methods:

  1. To pay online on azedir.org using a debit/credit, Click the link Make Payment on this page.
  2. To pay via Zelle, use Arizona Andnet Meredaja Edir’s phone number 623-499-0428. Please make sure to enter your full name and member ID number in the memo box. If you also pay for another member, please enter the member’s full name and member’s ID number in the memo box.
  3. To make a direct deposit into the Edir’s Wells Fargo Bank Account, please use Account Number 7330133609 and Routing Number 122105278. Please write your name on your deposit receipt and send a picture to 623-499-0428.
  4. To pay by cash, make the payment at Bati Bazar and Yenat Injera Market

We appreciate your membership!
AZ Andnet Meredaja Edir Committee