1. አቶ ግዛቸው ግርማይ፣ ዋና ሰብሳቢ
2. ወ/ሮ ትንሳኤ ባቦ፣ ም/ል ሰብሳቢ
3. ወ/ሮ ምስራች ልዑልሰገድ፣ ዋና ጻሀፊ።
4. አቶ አለሙ ሹራ፣ የገንዘብ ያዥ።
5. አቶ ካሳሁን በሻ፣ የሂሳብ ሹም
6. አቶ ተስፋዬ እናሮ፣ ም/ል ጻሀፊ
7. አቶ ተስፋዬ ሺፈራው ሃይሌ፣ አባል
8. አቶ እንደሻው ሃይሉ መንግስቱ፣ አባል።
ከላይ ሥማችን የተዘረዘረውና ሌሎችም ሆነን የተሰጠንን ሀላፊነት ለመወጣት፣
እየሰራን እንገኛለን፣ይሁን እንጅ ለአባላቶቻችን በማንኛውም ጊዜ ተገኝተን ጥያቄ
ካላችሁ ለማስተናገድና በአግባቡ ለመመለስ እንችል ዘንድ በሚከተሉት አድራሻዎች
ማለትም በሥልክና በኢሜል መገናኘት እንደምንችልና ለጥያቄዎቻችሁም ተገቢውን መልስ
ለመስጠት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ እንዳለን ለማሳወቅ እንወዳለን።
እኛን ለማግኘት፣ በኢሜል=info@azedir.org መልክት ይላኩ፣
በስልክ=602-754-2506
=602-516-6639
በቴክስት =602-703-7497
በነዚህ ሥልክ ቁጥሮች ደውለው ጥያቄ ካለዎት
በአክብሮት እናስተናግዳለን፣
የአንድነት መረዳጃ እድር አሥተዳደር ቦርድ።
